Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ክብር ለአድዋ ጀግኖችሀገሬ ኢትዮጲያ ለዘላለም ኑሪ
ስለአድዋ ታሪክ ሲተረክ እንባየም ኩራትም አብሮ ይሰማኛል።እንባየ እነዚያ ለኛ ክብር ሲሉ የወደቁ ጀግኖችን ሳስታውስ ነው።ኩራቱም ያው ይታወቃል።
Proud of our heroes ❤
የአባቶቻችን አምላክ🌴🌿☦️⛪️☦️🌿 ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን🙏፤፤ ክብር ለጀግኖቻችን፥ ውርደት ለፋሽስቶችና ለብልፅግና ጥቁር ጥልያኖች።
ወይ አድዋ!
Betam enamesgnalen! Beautiful reading of Ethiopian history!
እናመሰግናለን እሽቴ::❤️🙏
አመሰግናለው እሼቴ
yes
ምን ያረጋል፣ የተሸናፊን ታሪክ እናውራ እንጅ የኛን ደማቅ ጀግና ጄኔራሎች ውሎና ፍፃሜ የሚነግረን አጥተን፣ ለመሆኑ ስለ መኮንን፣ አሉላ፣ ታፈሠና ሌሎች በጥልቅ የተፃፈና እንዲህ የተተረከ ይኖርን? ሮም በአሉላ ተሸንፎ ላለቀው ጦሯ በዐደባባይ ሃውልት አቁማ ትዘክራለች፣ ጀግናው አሉላ ግን አንድም ቋሚ ማስታወሻ የለውም/ሻዕቢያ ካፈረሰው በቦታው የነበረ ሃውልት በቀር። ሻዕብያም አይፈረድበትም የዘመናችን የጣልያን ሃሳብ አስፈጻሚ ነውና።
ክብር ልጅ ትዮጵያኖች።
Le Ethiopia yemiwAGAWE EGEZE NEWWE!!!
Weyene yeyane yagere jeginoch enkiwan yezendiro gegina tebiyochin satayu enkiwan arefachu yezendiro geginoch hisanatinina setochin yegedelu nachew jeginoch eyetebalu yalut
💪💪💪☝️
"ኢጣልያ ግን ትበቀላለች!" ከባድ አባባል እና እንኳን ኢጣልያ፤እሷን ያየ ነጭ ሁሉ ተበቀለን እኮ!እምዬ ምኒልክ፤እውነትም እምዬ ነህ፤ የማረክከውን ጀነራል ሻምላና ቁሳቁስ፤ ለራስህ ጀግንነት ማግነኛ ብለህ ሳታስቀር፤ ለቤተሰቡ እንዲሰጥ ላክህ! ወይኔ አባቴ፤አንተን መርሳት እንዴት ይቻላል? እንዴ ሆኖ.........!
💪💪💪💪💪💪
Ye alem jegina minilik kelibe adnakiw negn atintih yilemilim
ክብር ለአድዋ ጀግኖች
ሀገሬ ኢትዮጲያ ለዘላለም ኑሪ
ስለአድዋ ታሪክ ሲተረክ እንባየም ኩራትም አብሮ ይሰማኛል።እንባየ እነዚያ ለኛ ክብር ሲሉ የወደቁ ጀግኖችን ሳስታውስ ነው።ኩራቱም ያው ይታወቃል።
Proud of our heroes ❤
የአባቶቻችን አምላክ🌴🌿☦️⛪️☦️🌿 ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን🙏፤፤ ክብር ለጀግኖቻችን፥ ውርደት ለፋሽስቶችና ለብልፅግና ጥቁር ጥልያኖች።
ወይ አድዋ!
Betam enamesgnalen! Beautiful reading of Ethiopian history!
እናመሰግናለን እሽቴ::❤️🙏
አመሰግናለው እሼቴ
yes
ምን ያረጋል፣ የተሸናፊን ታሪክ እናውራ እንጅ የኛን ደማቅ ጀግና ጄኔራሎች ውሎና ፍፃሜ የሚነግረን አጥተን፣ ለመሆኑ ስለ መኮንን፣ አሉላ፣ ታፈሠና ሌሎች በጥልቅ የተፃፈና እንዲህ የተተረከ ይኖርን? ሮም በአሉላ ተሸንፎ ላለቀው ጦሯ በዐደባባይ ሃውልት አቁማ ትዘክራለች፣ ጀግናው አሉላ ግን አንድም ቋሚ ማስታወሻ የለውም/ሻዕቢያ ካፈረሰው በቦታው የነበረ ሃውልት በቀር። ሻዕብያም አይፈረድበትም የዘመናችን የጣልያን ሃሳብ አስፈጻሚ ነውና።
ክብር ልጅ ትዮጵያኖች።
Le Ethiopia yemiwAGAWE EGEZE NEWWE!!!
Weyene yeyane yagere jeginoch enkiwan yezendiro gegina tebiyochin satayu enkiwan arefachu yezendiro geginoch hisanatinina setochin yegedelu nachew jeginoch eyetebalu yalut
💪💪💪☝️
"ኢጣልያ ግን ትበቀላለች!" ከባድ አባባል እና እንኳን ኢጣልያ፤እሷን ያየ ነጭ ሁሉ ተበቀለን እኮ!
እምዬ ምኒልክ፤እውነትም እምዬ ነህ፤ የማረክከውን ጀነራል ሻምላና ቁሳቁስ፤ ለራስህ ጀግንነት ማግነኛ ብለህ ሳታስቀር፤ ለቤተሰቡ እንዲሰጥ ላክህ! ወይኔ አባቴ፤አንተን መርሳት እንዴት ይቻላል? እንዴ ሆኖ.........!